የአንዷለም አራጌ ባለቤትን ጨምሮ የፖለቲካ እስረኛ ቤተሰቦች በምረቃው ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል ያሉት የፓርቲው ተወካይ አቶ ዳንኤል ተፈራ፤ በመጽሐፉ ላይ ከአቶ አስራት አብርሃም ትንታኔ በተጨማሪ ታዋቂ ግለሰቦች የውይይት ሃሳብ እንደሚያቀርቡ ገልፀዋል፡፡
“ምረቃውን የምናዘጋጀው፤ አንዷለም በእስር ቤት ሆኖ ይህን የመሰለ መጽሐፍ በመፃፉ ለማበረታታትና አጋርነታችንን ለመግለጽ ነው” ያሉት አቶ ዳንኤል፤ የአስር ቤቱን ችግሮችና የእስረኛ ስለላን ተቋቁሞ መጽሐፉን ለህትመት ማብቃቱ ያስደንቃል ብለዋል፡

No comments:
Post a Comment