Sunday, September 28, 2014

የአቶ ገብሩ አሥራት አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ

በርካታ ሰዎች የአቶ ገብሩ አስራት አዲስ መጽሐፍ ለመግዛት ከተለያዩ የዓለም ዙሪያ በተለይም ከኢትዮያ! ከኢሮፕ!
ከአውስትራሊያ፣ ከከናዳና ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች (ስቴትስ) በስልክ! በኢሜይልና በሌሎች ማሕበራዊ መገናኛዎች
አማካይነት ያላቸው ፍላጎትና አድናቆት በመግለፅ ላይ ይገኛሉ:: እኛም የወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን ጥያቄ ከታላቅ
ምስጋናና አክብሮት ጋር ለማስተናገድ የተቻለንን ያህል ጥረት እያደረግን እንገኛለን::
በዚሁ መሰረት በአሁኑ ጊዜ መጽሐፉ የሚሸጥባቸው ቦታዎች ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሱትን ታላላቅ ከተሞች ሲሆኑ ወደ ሌሎች
ቦታዎች ደግሞ በቅርቡ ቀናት ለማዳረስ ጥረት እናደርጋለን::
 location Telephone Status
Atlanta – Merkato Gebeya (404) 320 977 (404) 259 7537 በመሸጥ ላይ ነው
Boston – MAs chutes - USA (617) 974 2892 >> >> >>
Chicago – Demera Restaurant (630) 631 2942 >> >> >>
Minnesota –Minneapolis - USA (651) 373 0608 >> >> >>
Dallas – Texas - USA (512) 659 6355 >> >> >>
Ottawa – Canada - Tizta book store 613 321 2343 >> >> >>
Calgary – Canada (book store) 403 903 2839
Virginia – available in different ETH. markets (571) 490 1045 >> >> >>
Washington DC - Queen of Sheba Restaurant (202) 232 7272 (240) 770 3333 >> >> >>
Maryland - available in different Eth. markets (240) 701 1445 >> >> >>
Los Angeles –Injera market and Roza lind restaurant (323) 965 8307 (323) 936 2486 >> >> >>
Son Jose – Selam market 408 482 2568 >> >> >>
Denver – Colorado - USA 720 998 7418, 720 233 9145 >> >> >>
Las Vegas በመሸጥ ላይ ነው >> >> >>
Kentucky - USA 301 806 7919 >> >> >>
Seattle – Washington - USA 206 359 0943 >> >> >>
Ohio 614 806 6432 >> >> >>
South Dakota - USA 240 701 1445 >> >> >>
Toronto - Canada 240 770 3333
መጽሐፉን ቶሎ እንዲደርስላችሁ የምትፈልጉ ሰዎች ደግሞ በቀላል ዋጋና በአጭር ጊዜ ለመላክ የሚቻልበት ዜዴና የተሻለ
ልምድ ካላችሁ በስልክ ቁጥር 240 770 3333, and 240 701 1445 (USA) ወይም በኢሜይል belgesse@aol.com
ብትጽፉልን ለስራችን ይረዳናል:: በተጨማሪም እኛ ካለንበት ቦታ ወደ እናንተ የሚጓዙ የምታውቁዋቸው ግለ ሰዎች ካሉም
ወዳሉበት ድረስ ሄደን መጽሐፉን በማስረከብ ይዘውላችሁ ሊመጡ ይችላሉ::
 Contact:- email belgesse@aol.com
 Tel. 240 701 1445, 240 770 3333
የአቶ ገብሩ አሥራት አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ

No comments:

Post a Comment