እንዲኡም ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን፥ 45206390 እና 94711734
ወይም በኢሜል አድራሻችን፥ ethsatnorge@gmail.com ልትፅፉልን ትችላላችሁ፥፥
ኢሳት የኢትዮጵያ ህዝብ አይንና ጆሮ ነው!
ኢሳት የድጋፍ ኮሚቴ በኖርዌይ
ኢሳት ኖርዌይ የድጋፍ ኮሚቴ በአዲስ መልክ በኖርዌይ የድርጅት የመመዝገቢያ መስሪያቤት ተመዝግቦ ስራውን የጀመረ ሲሆን እስካሁን በተለያዩ መንገዶች ለተደረገለት ድጋፍ ታላቅ ምስጋና እያቀረበ በኖርዌ ለምትኖሩ የኢሳት ደጋፊዎችና ቤተሰቦች የወርሃዊ ክፍያ ለማቃለል በኢሳት ኖርዌይ በተመዘገበው የDNB ባንክ ቁጥራችን 1503 46 28537 መክፈል የምትችሉ ሲሆን እንዲሁም በተለያየ ምክንያት በባንክ ቁጥራችን መክፈል ለማትችሉ በኢሳት ደረሰኛችን መክፈል የሚያስችላችሁን መንገድ ማመቻቸታችንን ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው፥፣
እንዲኡም ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን፥ 45206390 እና 94711734
ወይም በኢሜል አድራሻችን፥ ethsatnorge@gmail.com ልትፅፉልን ትችላላችሁ፥፥
ኢሳት የኢትዮጵያ ህዝብ አይንና ጆሮ ነው!
ኢሳት የድጋፍ ኮሚቴ በኖርዌይ
No comments:
Post a Comment