Saturday, April 12, 2014

ባህር ዳር ከተማ የሰዎችን ህይወት የነጠቀ ግጭት ተነሳ ተኩሱ አሁንም እንደቀጠለ ነው (ሰበር ዜና)

ባህር ዳር ከተማ የሰዎችን ህይወት የነጠቀ ግጭት ተነሳ ተኩሱ አሁንም እንደቀጠለ ነው (ሰበር ዜና)

By Nebiyu Hailu -
በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 ሜትሮሎጂ ጀርባ በተለምዶ ዝንጀሮ ወንዝ በሚባለው አካባቢ የከተማው አስተዳደር የመኖሪያ ቤቶችን በግሬደር ማፍረሱን ተከትሎ በአካባቢው ነዋሪዎችና በታጣቂዎች መካከል በተነሳ ግጭት ሁለት ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ የፍኖተ ነጻነት ምንጮች ከሶስት በላት ሰዎች መሞታቸውን የአይን ምስክሮችን ጠቅሰው ዘግበዋል፡፡ ከስፍራው እየደረሰን የሚገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ግጭቱ እየተባባሰ የመጣ ሲሆን ተኩሱ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡
የባህር ዳሩ ግጭት እንደቀጠለ ነዉ ። ‪
አራት ሰዎች ሞተዋል ። ከ200 በላይ ሰዎች ታስረዋል። አሁንም ቶክስ ይሰማል።
የወያኔ ልዪ ኃይል አስለቃሽ ጭሽ ተጠቅሞል ። ቤት ማፍረሱ እንደቀጠለ ነዉ ።
Share Button

No comments:

Post a Comment