Friday, December 13, 2013

ኔልሰን ማንዴላ ኢትዮጵያ

‹‹ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ቢሆን በእኔ ልብ ውስጥ ልዩ ሥፍራ ያላት አገር ናት፡፡ የብዙዎችን ልብ ከሚማርኩት ከአሜሪካ፣ ከፈረንሳይና ከኢንግላንድ ጉብኝቴ ይልቅ፣ ለእኔ የኢትዮጵያ ጉብኝቴ ለአፍሪካዊ ማንነቴና ታሪኬ መሠረት መሆኑ በሕይወቴ ውስጥ ትልቅ ትርጉም ያለውና ልዩ ስሜት የሚሰጠኝ ነው፡፡›› ‹‹Long Walk to Freedom››ኔልሰን ማንዴላ

No comments:

Post a Comment