1
ወንጀሇኛው ማነው?
በዯልም ልክ አሇው
ውርዯትም ልክ አሇው
ግፍና ሰቆቃ ስዯትም ልክ አሇው
ጭካኔም ልክ አሇው
ስቃይም ልክ አሇው
ክፋትም ልክ አሇው
ሐዘንም ልክ አሇው . . . ብዬ አስብ ነበረ
በሳዐዱዎች እብሪት ልቤ ተሰበረ።
አዝናሇሁ . . .
የኢትዮጵያ ውርዯት የዜጐቿ ስቃይ
መሳሇቂያ ሲሆን በዓሇም አዯባባይ
በየዏረቡ አገር ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሲታረድ፣ ሲሰቀል
በዝምታ እያየ ከዏረብ ቱጃሮች፣ ከዏረብ ዯላሎች
ጉርሻ የሚቀበል
ተዋርዶ የሚያዋርድ መንግሥት እስከኖረ
ይቀጥላል ፍዲው፣ ይቀጥላል ግፉ እየተሰፈረ።
አዎ፤
በዯለም ውርዯቱም ግፍና ስዯቱም
ጭካኔና ስቃይ ሐዘኑም ክፋቱም . . .
ያበቃ ነበረ፣ ይወገድ ነበረ
ኢትዮጵያዊ መንግሥት፣ ኢትዮጵያዊ መሪ
ኖሮን በነበረ።
ሇዓመታት ሰማነው፣ አየን ሰቆቃውን
የኢትዮጵያዊን ስዯት ጭንቅ መከራውን።
በ«አዶፕሽን» ሽፋን ሕጻናት ሲሸጡ
ውድ እህቶቻችን በየዏረቡ አገር ወድቀው ሲረገጡ
የኢትዮጵያ ልጆች . . . ባሇታሪኰቹ
ሲጠቁ፣ ሲናቁ
በበረሀ ንዲድ፣ በባሕር ማዕበል ዜጐች በገፍ ሲያልቁ . . .
ግድ የሌሇው መንግሥት፤ «ልማታዊው» መንግሥት
ያያል በዝምታ
እየተሳሇቀ በዜጐቹ ጥቃት በምስኪኖች ዋይታ።
ኧረ!
በዯልም ልክ አሇው
ውርዯትም ልክ አሇው 2
ግፍና ሰቆቃ ስዯትም ልክ አሇው
ጭካኔም ልክ አሇው
ስቃይም ልክ አሇው
ክፋትም ልክ አሇው
ሐዘንም ልክ አሇው . . . ብዬ አስብ ነበረ
ኢትዮጵያዊ መሪ፣ ኢትዮጵያዊ መንግሥት
አገሬ ስላጣች ልቤ ተሰበረ።
አዝናሇሁ . . .
የዜጐቹ ስቃይ አንገብግቦት ቢሆን
ቢጠየፍ ውርዯቱን
ይበጥሰው ነበር ከሳዐዱ ያሰረውን
የዱፕሎማቲክ ገመድ ሰንሰሇቱን
አዎ፤
ከገንጣይ፣ ከአስገንጣይ ከከሀዱዎች ጋር
ያልተነካካና ያልተዯራዯረ
የኢትዮጵያን መሬት፣ የዜጐቿን ጥቅም
ሇግል ፍላጐቱ ሸጦ ያልቀየረ
ኢትዮጵያዊ መንግሥት እስኪመጣ ድረስ
ይኖራል ትውልደ ስብእናው ሲፈርስ።
በዯልም ልክ አሇው
ውርዯትም ልክ አሇው
ግፍና ሰቆቃ ስዯትም ልክ አሇው
ጭካኔም ልክ አሇው
ስቃይም ልክ አሇው
ክፋትም ልክ አሇው
ሐዘንም ልክ አሇው . . . ብዬ አስብ ነበረ
ኢትዮጵያ ሇክብሯ፣ ኢትዮጵያ ሇመብቷ
ተሟጋች ስላጣች ልቤ ተሰበረ።
አዝናሇሁ።
ቢሆንም . . .
ተጽናኑልኝ ወገኖቼ ዕንባችንን አምላክ ያያል
ፍትሕ፣ እውነት አሸንፈው ክፉው ዘመን ይቀየራል
አይዟችሁ ተጽናኑልኝ የኢትዮጵያ ክብር ይመሇሳል
የልጆቿ ሰላም፣ ፍቅር፣ ቃል ኪዲኗም ይታዯሳል . . .
አይዟችሁ።
___________________________
ቴዎድሮስ አበበ │ ዋሽንግተን ዱሲ │ ኅዲር ፲፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.
ወንጀሇኛው ማነው?
በዯልም ልክ አሇው
ውርዯትም ልክ አሇው
ግፍና ሰቆቃ ስዯትም ልክ አሇው
ጭካኔም ልክ አሇው
ስቃይም ልክ አሇው
ክፋትም ልክ አሇው
ሐዘንም ልክ አሇው . . . ብዬ አስብ ነበረ
በሳዐዱዎች እብሪት ልቤ ተሰበረ።
አዝናሇሁ . . .
የኢትዮጵያ ውርዯት የዜጐቿ ስቃይ
መሳሇቂያ ሲሆን በዓሇም አዯባባይ
በየዏረቡ አገር ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሲታረድ፣ ሲሰቀል
በዝምታ እያየ ከዏረብ ቱጃሮች፣ ከዏረብ ዯላሎች
ጉርሻ የሚቀበል
ተዋርዶ የሚያዋርድ መንግሥት እስከኖረ
ይቀጥላል ፍዲው፣ ይቀጥላል ግፉ እየተሰፈረ።
አዎ፤
በዯለም ውርዯቱም ግፍና ስዯቱም
ጭካኔና ስቃይ ሐዘኑም ክፋቱም . . .
ያበቃ ነበረ፣ ይወገድ ነበረ
ኢትዮጵያዊ መንግሥት፣ ኢትዮጵያዊ መሪ
ኖሮን በነበረ።
ሇዓመታት ሰማነው፣ አየን ሰቆቃውን
የኢትዮጵያዊን ስዯት ጭንቅ መከራውን።
በ«አዶፕሽን» ሽፋን ሕጻናት ሲሸጡ
ውድ እህቶቻችን በየዏረቡ አገር ወድቀው ሲረገጡ
የኢትዮጵያ ልጆች . . . ባሇታሪኰቹ
ሲጠቁ፣ ሲናቁ
በበረሀ ንዲድ፣ በባሕር ማዕበል ዜጐች በገፍ ሲያልቁ . . .
ግድ የሌሇው መንግሥት፤ «ልማታዊው» መንግሥት
ያያል በዝምታ
እየተሳሇቀ በዜጐቹ ጥቃት በምስኪኖች ዋይታ።
ኧረ!
በዯልም ልክ አሇው
ውርዯትም ልክ አሇው 2
ግፍና ሰቆቃ ስዯትም ልክ አሇው
ጭካኔም ልክ አሇው
ስቃይም ልክ አሇው
ክፋትም ልክ አሇው
ሐዘንም ልክ አሇው . . . ብዬ አስብ ነበረ
ኢትዮጵያዊ መሪ፣ ኢትዮጵያዊ መንግሥት
አገሬ ስላጣች ልቤ ተሰበረ።
አዝናሇሁ . . .
የዜጐቹ ስቃይ አንገብግቦት ቢሆን
ቢጠየፍ ውርዯቱን
ይበጥሰው ነበር ከሳዐዱ ያሰረውን
የዱፕሎማቲክ ገመድ ሰንሰሇቱን
አዎ፤
ከገንጣይ፣ ከአስገንጣይ ከከሀዱዎች ጋር
ያልተነካካና ያልተዯራዯረ
የኢትዮጵያን መሬት፣ የዜጐቿን ጥቅም
ሇግል ፍላጐቱ ሸጦ ያልቀየረ
ኢትዮጵያዊ መንግሥት እስኪመጣ ድረስ
ይኖራል ትውልደ ስብእናው ሲፈርስ።
በዯልም ልክ አሇው
ውርዯትም ልክ አሇው
ግፍና ሰቆቃ ስዯትም ልክ አሇው
ጭካኔም ልክ አሇው
ስቃይም ልክ አሇው
ክፋትም ልክ አሇው
ሐዘንም ልክ አሇው . . . ብዬ አስብ ነበረ
ኢትዮጵያ ሇክብሯ፣ ኢትዮጵያ ሇመብቷ
ተሟጋች ስላጣች ልቤ ተሰበረ።
አዝናሇሁ።
ቢሆንም . . .
ተጽናኑልኝ ወገኖቼ ዕንባችንን አምላክ ያያል
ፍትሕ፣ እውነት አሸንፈው ክፉው ዘመን ይቀየራል
አይዟችሁ ተጽናኑልኝ የኢትዮጵያ ክብር ይመሇሳል
የልጆቿ ሰላም፣ ፍቅር፣ ቃል ኪዲኗም ይታዯሳል . . .
አይዟችሁ።
___________________________
ቴዎድሮስ አበበ │ ዋሽንግተን ዱሲ │ ኅዲር ፲፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.
No comments:
Post a Comment