Friday, September 27, 2013

ስበር ዜና – አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ታሰሩ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንትና የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳና በፓርላማ ብቸኛው የተቃዋሚ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉን ጨምሮ 26 የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት በአሁኑ ወቅት በአራዳ ፖሊስ መምሪያ ታስረዋል፡፡ አብረዋቸው የታሰዩት አመራሮችና አባላት መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል።
በፖለስ የታሰሩ አመራሮችና አባላት በከፊል
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ – የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር
የተከበሩ ግርማ ሰይፉ – የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር
አቶ ስዩም መንገሻ – የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ
አቶ ዳንኤል ተፈራ – የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
አቶ አስራት ጣሴ – ዋና ጸሃፊ
አቶ ተክሌ በቀለ – የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ
አቶ ሽመልስ ሃብቴ – የማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ
አቶ ሃብታሙ አያሌው – የህዝብ ግንኙነት ም/ኃላፊ
አቶ ብሩ በርመጂ – የብሔራዊ ምክር ቤት አባል
አቶ አበበ አካሉ – የብሔራዊ ምክር ቤት አባል
አቶ እንግዳ ወ/ፃዲቅ – የብሔራዊ ምክር ቤት አባል
አቶ አለባቸው ነጋሽ – አባል
አቶ መካንንት ብርሃኑ – አባል
አቶ እንዳልካቸው ባዩ – አባል
አቶ ብስራት ተሰማ – አባል
አቶ ወንደሰን ክንፉ – አባል
አቶ ኃይሉ ግዛው – አባል
አቶ ደረጀ ጣሰው – አባል
አቶ ገዛህኝ – አባል
አቶ ባዩ ተስፋዬ – አባል
አቶ ወርቁ – አባል

No comments:

Post a Comment